Driver II (ሾፌር II)

📁 Automotive
➡️ Full time
🕒  Aug 12, 2022
🗺️ Addis Ababa

Job Information

👉 Salary : xxxx
👉 Job Level : Junior Level (1+ - 2 years experience) 👉 Deadline : Aug 15, 2022

Activate Notifications
To receive the latest updates & jobs

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

በኣዲስ እበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የእቃቂ ቃሊቲ አነ/ግ/ከ/ቅ/ፅ/ቤት ከዚህ በታች የተመለከቱትን ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ስራ ፈላዎች አግባብ ያለው የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ይዛችሁ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ ሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የትምህት ደረጃ

  • 8ኛ ከፍል ያጠናቀቀች ሆኖ 4ኛ ደረጃ ወይም 3ኛ ደረጃ |ህዝብ 2/ መንጃ ፈቃድ ያለውት 4 ዓመት

አግባብነት ያለው የሥራ ስምድ

  • በሾፌር ሙያ፣ በአውቶ መካኒክ ሙያ የሰራ/ች

የሚፈለገው ብዛት: 1

ደረጃ: 4

APPLICANT INSTRUCTION | የአመልካቾች መመርያ

ማሳሰቢያ

  • በዚህ ማስታወቂያ ከወጡት ከፍት የሥራ መደቦች ውስጥ መወዳደር የሚቻለው አልካቹ የተሻለ በሚመጥንበት አንድ የሥራ መደብ ላይ ብቻ ነው፡
  • የምዝገባ ቦታ፡- ስቃቂ ቃሲቲ ቶታስ ማደያ ት ስፊት ህብረት ባንከ ማስታወቂያ ያስበት ህንፃ፡፡
  • ተወዳዳሪዎች ለምዝገባ ሲጡ የትምህርት፣ የሥራ ልምድና ሌሎች ማስረጃዎቻቸውን ዋናውንና አንድ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው::
  • በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ ከማንኛውዏ ቴከኒከና ሙያ ኮሌጅ ለተገኘ ዲፕሎማ የብቃት ማረጋገ ሰርተፍኬት [COC) ማስረጃ ማቅረብ ይኖርቢታል፡፡
  • የተጭበረበረ የትምሀርት፣ የሥራ ልምድ ወዘተ . ማስረጃ ማቅረብ በዲሲፕሊን የሚያስከስስ ከሆኑም በላይ በወንጀል ተጠያቂነትን የሚያስከትል ይሆናል፡፡
  • የምዝገባው ቀን፡- ይህ ማታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 የስራ ቀን/ ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ ይሆናል፡፡
  • የምዝገባው ቦታ፡- ሰው ሃብት ሥራ አመራርና ልማት ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 304
  • የስራ ልምድ ለሚጠይቁ የስራ መደቦች የስነ ምግባር ችግር እንደሌለበት የሚገልፅ የፅሁፍ ማስረጃ ከሚሰራበት መ/ቤት ማቅረብ ግደታ ነው:: ስልh ቁጥር፡- 01-47-68-83

በአዲስ በባ ከተማ ስስተዳደ 7ቢዎች ቢሮ የስቃቂ ቃሲቲ ስነ/ግ/ከ/ቅ/ፅ/ቤት


Related Jobs

Driver (Re-Advert)
Oromia
Jan 17, 2024
Ethiopian ATA
Customer Service Officer / Field Engineer
Addis Abeba
Jan 06, 2024
Horizon Addis Tyre S.C
Senior Auto Mechanic
Addis Ababa
Dec 31, 2023
Hagbes Pvt. Ltd
Customer Service Officer
Addis Ababa
Dec 31, 2023
Hagbes Pvt. Ltd
Show more jobs
Deadline
Aug 15, 2022
Ministry of Revenues
Ministry of Revenues
View Jobs by This Company
About Us

ahaduvacancy.com is an online recruitment solution provider launched in Ethiopia. The website advertises various job types from different employers (including private, local, international, and multinational companies) recruiting in Ethiopia....

Read More

Terms & Conditions | Privacy Policy | FAQ's | Developed By Daniel Yetwale
Hosted at Yegara HOST

© 2024 Powered by ahaduvacancy.com All Rights Reserved.