Data Encoder (ዳታ ኢንኮደር)

📁 
➡️ Full time
🕒  Aug 12, 2022
🗺️ Addis Ababa

Job Information

👉 Salary : 4,828 Birr
👉 Job Level : Junior Level (1+ - 2 years experience) 👉 Deadline : Aug 15, 2022

Activate Notifications
To receive the latest updates & jobs

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

በኣዲስ እበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የእቃቂ ቃሊቲ አነ/ግ/ከ/ቅ/ፅ/ቤት ከዚህ በታች የተመለከቱትን ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ስራ ፈላዎች አግባብ ያለው የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ይዛችሁ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ ሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የትምህት ደረጃ

  • በቀድሞው 12ኛ ወይም በአዲሱ ስርዓተ ትት 10ኛ ከፍል ት/ት ያጠናቀቀች ወይም የቅመድ ኮሌጅ መሰናዶ ት/ት ያጠናቀቀች ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በፅህፈት ስራና በቢሮ አስተዳደር ወይም በኢንፎርሜሽን ቴከኖሎጂ ፣ዳታ ቤዝ፣ አድሚኒስትሬሽን ሴከሬታሪያል ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴከኖሎጂ፣ የአድሚኒስትሬቲቭ ኦፊስና ሴከሬታሪያል ቴከኖሎጂ ወይም በኮምፒውተር ሳይንስ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴከኒከና ሙያ ትት ስልጠና ደረጃ 4 ዲፕሎማ 8/6/4 ዓመት

አግባብነት ያለው የሥራ ስምድ

  • በዳታ ኢንኮደር፣ በሴከሬታሪ፣ በፅ|ቤት ረዳት፣በኤከኪቲቭ ሴhሬታሪ በፀሀፊነት፣ በሠው ሀብት መረጃ አሰባሱብና ጥንቅር የሰራች

የሚፈለገው ብዛት: 8

ደረጃ: 5

APPLICANT INSTRUCTION | የአመልካቾች መመርያ

ማሳሰቢያ

  • በዚህ ማስታወቂያ ከወጡት ከፍት የሥራ መደቦች ውስጥ መወዳደር የሚቻለው አልካቹ የተሻለ በሚመጥንበት አንድ የሥራ መደብ ላይ ብቻ ነው፡
  • የምዝገባ ቦታ፡- ስቃቂ ቃሲቲ ቶታስ ማደያ ት ስፊት ህብረት ባንከ ማስታወቂያ ያስበት ህንፃ፡፡
  • ተወዳዳሪዎች ለምዝገባ ሲጡ የትምህርት፣ የሥራ ልምድና ሌሎች ማስረጃዎቻቸውን ዋናውንና አንድ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው::
  • በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ ከማንኛውዏ ቴከኒከና ሙያ ኮሌጅ ለተገኘ ዲፕሎማ የብቃት ማረጋገ ሰርተፍኬት [COC) ማስረጃ ማቅረብ ይኖርቢታል፡፡
  • የተጭበረበረ የትምሀርት፣ የሥራ ልምድ ወዘተ . ማስረጃ ማቅረብ በዲሲፕሊን የሚያስከስስ ከሆኑም በላይ በወንጀል ተጠያቂነትን የሚያስከትል ይሆናል፡፡
  • የምዝገባው ቀን፡- ይህ ማታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 የስራ ቀን/ ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ ይሆናል፡፡
  • የምዝገባው ቦታ፡- ሰው ሃብት ሥራ አመራርና ልማት ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 304
  • የስራ ልምድ ለሚጠይቁ የስራ መደቦች የስነ ምግባር ችግር እንደሌለበት የሚገልፅ የፅሁፍ ማስረጃ ከሚሰራበት መ/ቤት ማቅረብ ግደታ ነው:: ስልh ቁጥር፡- 01-47-68-83

በአዲስ በባ ከተማ ስስተዳደ 7ቢዎች ቢሮ የስቃቂ ቃሲቲ ስነ/ግ/ከ/ቅ/ፅ/ቤት


Related Jobs

Motor Postman
Addis Ababa
Aug 12, 2022
Ministry of Revenues
Secretary (ሴከሬታሪ)
Addis Ababa
Aug 12, 2022
Ministry of Revenues
Versatile Record Worker (ሁለገብ ሪከርድ ሠራተኛ)
Addis Ababa
Aug 12, 2022
Ministry of Revenues
Data Encoder (ዳታ ኢንኮደር)
Addis Ababa
Aug 12, 2022
Ministry of Revenues
Show more jobs
Deadline
Aug 15, 2022
Ministry of Revenues
Ministry of Revenues
View Jobs by This Company
About Us

ahaduvacancy.com is an online recruitment solution provider launched in Ethiopia. The website advertises various job types from different employers (including private, local, international, and multinational companies) recruiting in Ethiopia....

Read More

Terms & Conditions | Privacy Policy | FAQ's | Developed By Daniel Yetwale
Hosted at Yegara HOST

© 2024 Powered by ahaduvacancy.com All Rights Reserved.