Job Description
የስራው መደብ ዝርዝር
በኣዲስ እበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የእቃቂ ቃሊቲ አነ/ግ/ከ/ቅ/ፅ/ቤት ከዚህ በታች የተመለከቱትን ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ስራ ፈላዎች አግባብ ያለው የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ይዛችሁ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ ሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የትምህት ደረጃ
- በቀድሞው 2ኛ ወይም በእዲሱ ስርዓተ ት/ት የ10ኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀች ወይም የቅድመ ኮሌጅ /መሰናዶ ት/ት ያጠናቀቀች ወይም በፅህፈት ስራና በቢሮ አስተዳደር ወይም የአዲሚንስትሬቲቭ ኦፊስና ሴክሬታሪያል ቴከኖሎጂ !በከስተመር ኮንታክና ሴhሬታሪያል ኦፕሬሽን ኮርድኔሽን ወይም በከስተመር ኮንታከትና ስራዎች ድጋፍ፣ ሴከሬታሪያል ስተዲ|ኦፈስ ማኔጅመንት እና ሴከሬታሪያል ስተዲ፣ ሀርድ ዌርና ኔትወርኪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ቴከኖሎጂ፣ሴhሬታሪያል ሳይንስ ፣በመሰረታዊ የፅህፈት ስራዎች ዲፕሎማ ወይም የቴከኒክና ሙያ ት/ት ስልጠና ደረጃ 4 ዲፕሎማ 8/6/4 ዓመት
አግባብነት ያለው የሥራ ስምድ
- በሴክሬታሪ፣ በፅ/ቤት ረዳት፣በኤhኪዩቲቭ ሴከሬታሪ፣ በፀሀፊነት
የሚፈለገው ብዛት: 6
ደረጃ: 5
APPLICANT INSTRUCTION | የአመልካቾች መመርያ
ማሳሰቢያ
- በዚህ ማስታወቂያ ከወጡት ከፍት የሥራ መደቦች ውስጥ መወዳደር የሚቻለው አልካቹ የተሻለ በሚመጥንበት አንድ የሥራ መደብ ላይ ብቻ ነው፡
- የምዝገባ ቦታ፡- ስቃቂ ቃሲቲ ቶታስ ማደያ ት ስፊት ህብረት ባንከ ማስታወቂያ ያስበት ህንፃ፡፡
- ተወዳዳሪዎች ለምዝገባ ሲጡ የትምህርት፣ የሥራ ልምድና ሌሎች ማስረጃዎቻቸውን ዋናውንና አንድ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው::
- በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ ከማንኛውዏ ቴከኒከና ሙያ ኮሌጅ ለተገኘ ዲፕሎማ የብቃት ማረጋገ ሰርተፍኬት [COC) ማስረጃ ማቅረብ ይኖርቢታል፡፡
- የተጭበረበረ የትምሀርት፣ የሥራ ልምድ ወዘተ . ማስረጃ ማቅረብ በዲሲፕሊን የሚያስከስስ ከሆኑም በላይ በወንጀል ተጠያቂነትን የሚያስከትል ይሆናል፡፡
- የምዝገባው ቀን፡- ይህ ማታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 የስራ ቀን/ ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ ይሆናል፡፡
- የምዝገባው ቦታ፡- ሰው ሃብት ሥራ አመራርና ልማት ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 304
- የስራ ልምድ ለሚጠይቁ የስራ መደቦች የስነ ምግባር ችግር እንደሌለበት የሚገልፅ የፅሁፍ ማስረጃ ከሚሰራበት መ/ቤት ማቅረብ ግደታ ነው:: ስልh ቁጥር፡- 01-47-68-83
በአዲስ በባ ከተማ ስስተዳደ 7ቢዎች ቢሮ የስቃቂ ቃሲቲ ስነ/ግ/ከ/ቅ/ፅ/ቤት