Motor Postman

📁 
➡️ Full time
🕒  Aug 12, 2022
🗺️ Addis Ababa

Job Information

👉 Salary : 2,733 Birr
👉 Job Level : Junior Level (1+ - 2 years experience) 👉 Deadline : Aug 15, 2022

Activate Notifications
To receive the latest updates & jobs

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የንፋስ ስልh ላፍቶ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ6 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ ክ/ከተማው ጽ/ቤት አራተኛ ፎቅ የሰው ሀብት ስራ አመራር
ቢሮ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ኮፒና ኦርጅናል በመያዝ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

የትምህት ደረጃ

  • 8ኛ ከፍል እና ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ

የሚፈለገው ብዛት: 1

የሥራ ቦታ: ክ/ከተማ

ደረጃ: 3

APPLICANT INSTRUCTION | የአመልካቾች መመርያ

ማሳሰቢያ

  • ማንኛውም ተወዳዳሪ ለምዝገባ በሚመጣበት ጊዜ ከሚሰራበት መ/ቤት ከስነ-ምግባር ጉድለት ነፃ መሆኑን የሚገልጽ የጽሁፍ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
  • በሌቭል ወይም በቀድሞ ቴhኒከና ሙያ ኮሌጅ በዲኘሎማ የተመረቀ የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ ግዴታ ነው።
  • የመመዝገቢያ ቦታ ንፋስ ስልክ ላፍቶ h/ከተማ አነ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት ከጀርመን አደባባይ ወደ ጀሞ በሚወስደው መንገድ በስተግራ በሚገኘው ህንፃ ላይ ሰው ሃብት ሥራ አመራር ቢሮ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 404 ላይ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ou3-69-88-96 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገዎች ቢሮ (ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮቾ ቅርንጫ ጽ/ቤት


Related Jobs

Motor Postman
Addis Ababa
Aug 12, 2022
Ministry of Revenues
Secretary (ሴከሬታሪ)
Addis Ababa
Aug 12, 2022
Ministry of Revenues
Versatile Record Worker (ሁለገብ ሪከርድ ሠራተኛ)
Addis Ababa
Aug 12, 2022
Ministry of Revenues
Data Encoder (ዳታ ኢንኮደር)
Addis Ababa
Aug 12, 2022
Ministry of Revenues
Show more jobs
Deadline
Aug 15, 2022
Ministry of Revenues
Ministry of Revenues
View Jobs by This Company
About Us

ahaduvacancy.com is an online recruitment solution provider launched in Ethiopia. The website advertises various job types from different employers (including private, local, international, and multinational companies) recruiting in Ethiopia....

Read More

Terms & Conditions | Privacy Policy | FAQ's | Developed By Daniel Yetwale
Hosted at Yegara HOST

© 2024 Powered by ahaduvacancy.com All Rights Reserved.